የተወደዳችሁ ወገኖች፣
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
መርሐ ግብሩ የሚካሄድበት ቦታ፦ ኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊካል ቸርች (IEC)
ሰዓት፦ ከቀኑ 9፡30 ጀምሮ
አድራሻ፦ ሣር ቤት አካባቢ
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
እነሆ፣ በእግዚአብሔር ፈቃድና ቸርነት ሁለተኛውን መጽሐፌን ሠርቼ ስለጨረስሁ በኅትመት ላይ ይገኛል። በቅርብ ቀናት ውስጥ ኅትመቱ ተጠናቅቆ ለገበያ እንደሚቀርብም እየተጠበቀ ነው። መጽሐፉ በኅዳር 29 ቀን 2006 ዓ.ም. በኢንተርናሽናል ኢቫንጀሊካል ቸርች (IEC/ETC) ውስጥ በሚካሄደው መርሐ ግብር ላይ ተመርቆ ለአንባብያን በይፋ ይቀርባልና በመርሐ ግብሩ ላይ እንድትገኙልኝ በአክብሮት እጋብዛችኋለሁ።
![]() |
ዐዲስ መጽሐፍ በቅርብ ቀን ይጠብቁ |
ሰዓት፦ ከቀኑ 9፡30 ጀምሮ
አድራሻ፦ ሣር ቤት አካባቢ
No comments:
Post a Comment